المدة الزمنية 36:47

አህመድ ተሾመ 'ኦሮሞነት በቃኝ' በሚል ለተነሳበት አወዛጋቢ ጥያቄ መልስ ሰጠ Ahmed Teshome (Dimbi) Interview.

بواسطة EthioInfo
467 730 مشاهدة
0
10.7 K
تم نشره في 2019/11/01

Follow us also on Telegram: https://t.me/EtInf Facebook: https://www.facebook.com/habeshacorner.real/ EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #AhmedTeshome #Interview

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 2611
  • @
    @user-yf4ni8bh6eمنذ 5 سنوات በእውነት. አስለቀስከኛ. በጣም አስጠያፊ ነው ዘረኛነት. እኔ ሳስበው በአጉቴ ልጆች እንደምንገደል. ይሰማኛል ለምን ያልተዋለደ. ዘር የለም እረ ቄሮ ነፍጠኛ. ማለት. ምን ማለት ነው. ከሁለቱም. ለተወለዱት. ስም አውጡልን. ምን ትሉ. ይሁን. የራሳችሁን. ስጋ. አጋድማችሁ. አርዳችሁ. ይበላችሁ. የታሪክ አተላውች ምን ትሉ. ይሁን የሰው ስጋና. ደም የምትጠጡ. አልዋሽውም. ቢላችሁን. በአደባባይ. ይዛችሁ. እንደ ደህና ነገር ያዙን. ልቀቁን. ያላችሁ. አውሬውች. ....وسعت 224
  • @
    @kalidreyan2400منذ 5 سنوات አቦ እሄ ልጅ ጀግና ነው የእውነት ምርጥ ልጅ አላህ ሂድያ ይሥጥህ ወንድሜ 181
  • @
    @solomonmelaku9583منذ 5 سنوات ያራዳ ልጅ ማለት ብር የያዘ ሳይሆን ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ነው ዲንቢ ምርጥ አራዳ ነህ ተክልዬን ይመችህ በያ 173
  • @
    @wubetuniguse3179منذ 5 سنوات አህመድ ተሾመ(ዲንቢ)
    ምርጥ ሰው፣ምርጥ ኢትዮጵያዊ…እንወድሃለን።።።።።
    31
  • @
    @idhagos6825منذ 5 سنوات ይሄ ልጅ ጥሩ የዜማ ደራሲ እንደሆነ አውቃለው ግን እንደዚህ አስተዋይ መሆኑን አላውቅም ነበር much respect Bro 57
  • @
    @InspireHabeshaمنذ 5 سنوات አረ ተባረክ ወንድሜ:: በጣም ኮራሁብህ:: ምርጥ ኢትዮጵያዊ 47
  • @
    @aaasd123alketbi7منذ 5 سنوات እኔ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ መቼቢሆንበዘርኝነት አላምንም ኢትዮጵያዊ ነኝ አለቀ።።።።።። 408
  • @
    @yoyoyoyord5861منذ 5 سنوات በእውነት ትልቅ አስተዋይ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ደግሞ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
    ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለህ ልጅ ነህ
    17
  • @
    @wondmayele9886منذ 5 سنوات በጥርሱ ብቻ ማወቅ ይቻላል ሌላ ሰው ቢሆን ታዋቄ ሆኜ ጥርሴ አያምርም ብሎ ያስቀይረው ነበር እርሱ ግን በፈጣሪ ስራ ስለሚያምን ነው ተባረክ 68
  • @
    @heronmusa1781منذ 5 سنوات ደስ የሚል ቁም ነገር ያለው ቃለ መጠይቅ ነው ደግሞም ንጹ ኢስላም ነው የራሱንም አያስበልጥም የሌላውንም አያሳንስም 126
  • @
    @des895منذ 5 سنوات "ሰፈሬንም አልነጣጥልልሽም"
    ጎበዝ ወጣት.
    53
  • @
    @Yewellowaمنذ 5 سنوات Mashallh bro. One Ethiopia ❤. Your speech is touching me. God bless you!!! 17
  • @
    @Leyou-Factمنذ 5 سنوات ይሄ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ሃሳብህን ሁሉ ይሙላልህ ቅንነት መልካም ነው ። ሌላው ደሞ እዚህ ውስጥ ኮሜንት ያደረጋቹ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ደስ ስትሉ እውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ ቃላቹ ይጣፍጣል አምላክ ዘረኝነትን ያጥፋልን ፣ ሰው መሆን ይበልጣል። 26
  • @
    @biruktawitkassa452منذ 5 سنوات እውነት ለመናገር ሰው ሰው የሚሸቱ ሃሳቦች እና ድርጊቶ
     በጠፉበት ዘመን እንደ አንተ ያለ መልካም ቤተሰብ ያሳደገው
    ዜጋ መገኘቱ በጣም ደስ ይላል፡፡ዘመንህ ይባረክ አቦ !!!!!!!!!!!
    17
  • @
    @nuamintilahun7390منذ 5 سنوات አህመድ my favorite artist ሃገራቺንን ሰላም ያድርግልን እውነት ነዉ ሰው ከሌለ ማን ይኖርበታል ሃገርን ሰው ሃገር ነው ሃገር ሰው ነው:: 70
  • @
    @mieraftasew2494منذ 4 سنوات My childhood friend Ahmed. I know you, you've a good personality! Pure Ethiopian neh!❤ 7
  • @
    @gebtezera5822منذ 5 سنوات I feel great hope more than anytime when I heard this great young man beautiful ideas. He's truly the son of Ethiopia.
    God bless you!
    27
  • @
    @mekdesalemayhu3781منذ 5 سنوات አህመድ በጣም ደግ ልጂ ነው በቅርብም ስለማቀው የሚገርም ኢትዮጲያዊ ልጂ ነው!! 31
  • @
    @bettyt9714منذ 5 سنوات የኔ ውድ ወንድሜ ያገሬ ልጅ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ 58
  • @
    @kool2kiruمنذ 5 سنوات I feel cry. I wish everyone should think like Dimbi 16
  • @
    @fayem8386منذ 5 سنوات ያሳደጉህ ቤተ ሰቦች ይባረኩ
    ሰው አደረጉህ ሰው እንደሆንክ ኖረህ ሰው ሆነህ ሙት
    466
  • @
    @sarahana7929منذ 5 سنوات ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ዘር ጎሳ የማይመርጡ ናዝሬቶች ናቸው አቦ ይመችህ በቃ ሺ አመት አንኖርም ስንኖር መልካም አድርገን ብናልፍ 68
  • @
    @melatasrat5499منذ 5 سنوات እውነት ነው ተወጠርን ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን ስወድህ ዲቢ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 26
  • @
    @mhammedyusuf7239منذ 5 سنوات አህሜክስ (ዲምቢ) ያልከው ሁሉ ትክክለኛ ነገር ነው በንግግርህ እናመሰግነሀለን ደሞም እንወድሀለን i proud you!! 6
  • @
    @user-bt3lh9ip5rمنذ 5 سنوات የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ በአደባባይ ጸሀይ ልሁን ይላል በጨለመበት ሲያይ ትክክል ብለሀል ወንድሜ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለዚች ለአጭር ዱኒያ 10
  • @
    @haregzew1165منذ 5 سنوات God bless you, this should be all ethiopians to say and unit as one 26
  • @
    @tombreezy308منذ 5 سنوات Ahmed is a real one and real recognize real!! Salute 8
  • @
    @metamenbesu9411منذ 5 سنوات Very matured!!! He has achance to be a leader, we need this kind of young generation. God bless you!! 10
  • @
    @ethio-alem5989منذ 5 سنوات Omg he is an amazing person each and every word he said is an incredible God bless you ! 11
  • @
    @sdym7178منذ 5 سنوات Made me cry so hard in the library!! Albany , NY. Please spread positive thinking across Ethiopian! 3
  • @
    @user-od1pg2wx5qمنذ 5 سنوات አተ ትልቅ የትልቅ ሠው ልጂ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 9
  • @
    @hdhdgxhx5620منذ 5 سنوات አቦ ይመችህ❤️ አህመድ የሚሰማ የለም እንጂ ጥሩ ነግር ነበር የተናገርከው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 6
  • @
    @mankind1mkind526منذ 5 سنوات Brozer Ahmed Teshome thank you. You are matured and understand the problem. Unity is strength. 2
  • @
    @kelemuahabtemariam3938منذ 4 سنوات በጣም የምትደንቅ ንፁህ ኢትዮጵዊ ነህ።ዘር ይውጣልህ ። ትውልድህ ይባረክ። አንተ ገና ብዙ ስራ አለህ የሰላም ሰው ነህ በርታ ። 2
  • @
    @user-lx6zx6dd9jمنذ 5 سنوات የናዝሬት ልጅ መሆን መታደል ነው እኛ ናዝሬቶች አገር እጂ ዘር አናውቅም 421
  • @
    @yeshifananegash2793منذ 5 سنوات ከዘፋኞች ሰው ተገኘ አህመድ ዲንቢ አንተ ሰው ነህ በቃ!!!!!! ቃላት የለኚም እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: 28
  • @
    @BB-ti7goمنذ 5 سنوات God Allah bless you. I wish there were more people like you in Ethiopia. 8
  • @
    @abaybahrain8757منذ 5 سنوات አድናቂህ ነኝ አህመድ ተሾመ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ እውነት ተናጋሪ ግን ማንም አይወደውም በዛሬ ዘመን ሽአመት ኑርልን 33
  • @
    @harrarm71منذ 4 سنوات Excellent personality. That is a true Ethiopian 6
  • @
    @user-vi5do5jr5oمنذ 5 سنوات ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነዉ
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር❤
    ዘረኝነት ይዉደም!!!!አንድነትን የምሰብክ ሰዉ ደስ ይለኛል ፈጣሪ በአላማህ ያጽናህ
    107
  • @
    @mimia6063منذ 5 سنوات Good job Mohamed God bless you and your family We love you brother ❤️❤️ 6
  • @
    @user-db9tk7mz9dمنذ 5 سنوات እውነት ነው የተናገረው ያልተማሩ ያቆዬትን ሀገር ተማርን የሚሉ እያፈረሶት ነው 39
  • @
    @Lijeyassuمنذ 5 سنوات አቦ ዲንቢዬ አከበርኩህ.ተባረክ እንዳንተ አይነት የኢትዮጵያልጆች ይብዙልን .ለፈጣሪህ ያለህ ክብር ደግሞ የበለጠ ባህርይህ ወርቅ መሆኑን ያሳያል .ሁሌም እወድሀለሁ ወንድሜ 1
  • @
    @gradofantastic6721منذ 4 سنوات ጎበዝ ብልህ ልጅ ነህ ቀጥልበት ምንግዜም ኢትዮጵያን የያዘ ወድቆ አይወድቅም 5
  • @
    @winhabesh2990منذ 5 سنوات አህመድዬ ውድድድድድድድድ ነው የምናደርግህ የሚጠላህ ካለ ሴጣን ነው። እኔም የኦሮሞ ልጅ ነኝ በድሮው የሸዋ ጋላ ይሉን ነበር እኔ ግን የሸዋ ጋላም ነፍጠኛም ምንም አይደለሁም ኢትዮጵያዊ ነኝ።
    But currently I have Global nationality b/c am not resist l love al human being. If some one has the same ideology let’s join. ....وسعت
    344
  • @
    @user-nz1rs9jj6iمنذ 5 سنوات እውነት ነው አህመድ ቆንጆ ህዝብ ሀገር ነው ሀገር ህዝብ ነው እኔ ወይም አንተ ህዝብና ሀገር ነን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን 44
  • @
    @user-Ethمنذ 4 سنوات I am impressed with your interview. Thank you for your kindness and unity to all Ethiopians youth and sisterhood. Ethiopia is unique!
    1
  • @
    @beebrr3617منذ 5 سنوات Amen if we have few just like you makes big difference 11
  • @
    @redatyilma6850منذ 5 سنوات I like you God bless you and Ethiopia people Amennnn 5
  • @
    @bosenagashu5349منذ 5 سنوات ንግግርህ አስደነቀኝ አስለቀሰኝ በውነት በስማም አግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ 91
  • @
    @wossentadesse8639منذ 5 سنوات Love conquers all. You are one in a million. Thank you Brother!! 3
  • @
    @user-il4qn1kc5sمنذ 5 سنوات ዘረኝነት ይውደም አህመድ እውነቱን ነው እኔም ብሆን ስለውነት ከማንኛውም ብሄር ብገኝ ወንጀለኛን ከማውገዝ ወደሁላ አለልም አብረን ተወልደን አድገን የምንተራረደው በጣም አፀያፊ ነው 15
  • @
    @rehimaahmedمنذ 5 سنوات ዘረኝነት ጥንብ ነው ብለዋል
    ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
    (አህመድየ አላህ ያሰብከውን ይሙላልህ
    78
  • @
    @truthforall2673منذ 5 سنوات የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ልጅ እነ አጫሉ ካንተ ይማሩ እኛ ናዝሬቶች ሀገር እንጂ ብሄር የለንም 549
  • @
    @teddyamharaمنذ 5 سنوات አስተውሎ የሚራመድ ረዥም ርቀት ይጓዛል ይባላል፤ በርታ አንተ አስተዋይ ልጅ። 9
  • @
    @user-gw4up6qw7nمنذ 5 سنوات እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘርህ ይባረክ
    4
  • @
    @lubabamalka2805منذ 5 سنوات አላህ ይጠብቅህ የኔ ቅመም
    ንግግርህ የሚጣል የለውም
    እድሜህ ይርዘም
    10
  • @
    @justhuman7410منذ 5 سنوات He is amazing person!! With great soul and spirit!!! God bless you! 3
  • @
    @THESURAFELBمنذ 5 سنوات God bless you my brother, I am also a fan of your ideologies and your thoughts about social life, and your songs are among the best, 'Yekedeme'❤! 3
  • @
    @NEGUSIE-IS-HIMمنذ 5 سنوات ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እግ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ::
    አሁንም ኢትዮጵያዊነትን ❤️( አንድነትን ) ስበክ !!
    20
  • @
    @oneethiopialove4826منذ 5 سنوات It's a Blessing keep it up brother all of them just like you thank you l am really appreciate 1
  • @
    @samichento1494منذ 5 سنوات Much respect brother God bless you. we need more young people like you . 2
  • @
    @aseyayassin3237منذ 5 سنوات I love the way you speak that it tells your inside 7
  • @
    @saradawit9287منذ 5 سنوات እሚገርም ልጅ ነው!!!!!! እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ያብዛልን 24
  • @
    @Timbit713منذ 5 سنوات ኦሮሞ ነኝ ደብረዘይት ተወልጄ ለገሀር ነዉ ያደኩት ። የአራዳ ልጅ ነኝ። በኢትዮጵያ ዘረኝነት የለም ። የኢትዮጵያ ህዝብ አልፎለት አያዉቅም ። ድህነቱ ያመጣብን ጣጣ እንጂ በፍጹም ክፉዎች ሆነን አይደለንም ።ተቻችለን ተጋግዘን የተሻለች ኢትዮጵያን እንፍጠር ። 24
  • @
    @abdulrezak939منذ 5 سنوات እናትህና አባትህን ምን ያህል ጥሩ መሆናቸውን ካንተ ከልጃቸው መረዳት ይቻላል በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም 72
  • @
    @user-cr5cu2my8cمنذ 5 سنوات ምርጥ ልጅ ዲቢ ለዲቢ መቼም አትረሳም
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
    ኤሰ ጂርቲ እንተልቲ ዮም ዱፍቲ
    4
  • @
    @wenademessie3297منذ 4 سنوات I Preciate you really and i like you, & I respect u, u r big humanity. 2
  • @
    @soulalemمنذ 5 سنوات Thank you
    May God open peoples insight more.
    ❤️❤️❤️
    3
  • @
    @asratroda2476منذ 4 سنوات እንዳንተ አይነት ነው ለአገራችን የሚያስፈልገው ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 6
  • @
    @hannaloveedgilegn6670منذ 5 سنوات አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ በጣም ድንቅ አርቲስት ነህ ዘረኝነት ይውደም በእውነት የምትገርም ሰው ነህ ተወዳጅ ንፁህ ኢትዩጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 29
  • @
    @tubeibelieveinallahallah5454منذ 5 سنوات you have the best mind Ahmed where Allah will emerge ምርጥ ልጅ አህመድ እንዳተ ቢሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ 9
  • @
    @abrenkebtie9006منذ 5 سنوات Your Allah bless you man, I appreciate you. Keep it up. 3
  • @
    @tsigeredasenbete4234منذ 5 سنوات ዲቢዬ የኔጌታ ስወድህ!!!!ዘመኑ ክፉነው ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ፡ እግዚአብሔር ይባርክ ። 1
  • @
    @allahuakberlaelaheelelah1437منذ 5 سنوات እረ ይመችህ አስተዋይ ነህ በጣም ስንት ሽርክት በበዛበት እራሱን ሆኖ የሚኖር ሠው አህመድ ተሾመ አላህ ይጠብቅህ 84
  • @
    @gtmumsgamesi4626منذ 5 سنوات ናዝሬት የመልካም ሰው መገኛ!!! ናዝሬት የፍቅር ከተማ!!! ናዝሬት የአገር ወዳድ ወጣቶች መፍለቂያ!!! አንተንም የወለዱህ ወላጆች ብሩካን ናቸው፡፡ አምላክህ መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ፡፡ የምትወደድ አርአያ ነህ፡፡ በርታ!!! 1
  • @
    @hamziamuhammed3211منذ 4 سنوات You are my Favorite talented Artist Love and respect you all ways great massage thank you to share us ♥️♥️♥️ 1
  • @
    @hanaanjimma7655منذ 5 سنوات እኔ የጂማ ኦሮሞ ኔኝ እና ዘረኝነት የሚባለው ነገር አይመቼኝም አህመድዬ ልክ ብላሃል መጣሪያቺን ኢትዮጲያ ነው 67
  • @
    @biniyamteklulemma7167منذ 5 سنوات Dimbi speaks truth. We have still great Ethiopian. God bless you. 3
  • @
    @worknehaliyu4838منذ 5 سنوات Bravo Dinbi.. i like your positive and rational thinking. wish you long live.
  • @
    @hawatube9854منذ 5 سنوات ትክክል ወንድም ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወስለም 59
  • @
    @donkeymanhaileab6162منذ 5 سنوات You're really an excellent Ethiopian. God bless you and all your families. 1
  • @
    @fikadubelayneh1843منذ 5 سنوات ይመችህ አህመድ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 2
  • @
    @Hanna-on7yuمنذ 5 سنوات I appreciate what you said about respecting our parents life style and live by it. Part of this generation ‘s problem is a disconnect from its root. Our parents way of life was good, we need to watch and follow how humble, reasonable, respectful, sociable they were. ....وسعت 6