المدة الزمنية 5:32

ሙሉቀን መለሠ የኔ ቆንጆ/Muluken Melesse YENE KONJO Music Lyrics

بواسطة Wonji One
37 مشاهدة
0
1
تم نشره في 2023/07/06

#ሙሉቀን_መለሰ #የኔ_ቆንጆ የኔ ቆንጆ የኔ ቆንጆ የኔ ሸጋ ቁጭ ብለሽ ንሺ እናውጋ የኔ ቆንጆ የኔ ነሽ ወይ ልምጣ ልከተልሽ ወይ መቶ ሰው ቢሰለፍ አንቺን የማይመስለኝ ፍቅር ነው ህመም ነው በይ እስኪ ንገሪኝ አንቺን ባየሁበት ሌላ አልታይ ቢለኝ ጠረጠርኩት ልቤን ተነካሁ መሰለኝ በወር በአስራአምስት ቀን ከሆነ ነገሩ ሳላይሽ አልቀርም ይብዛ እንጂ ችግሩ ሰውነቴም ከሳ ልቤም ተጨነቀ ናፍቆቴም አልወጣ ፍቅሬም አላለቀ የኔ ቆንጆ የኔ ሸጋ ቁጭ ብለሽ ንሺ እናውጋ የኔ ቆንጆ የኔ ነሽ ወይ መንገዱ ቀጥታ የለው ጎርበጥባጣ ደርሶ አደናቀፈኝ ያቺ ልጅ ብትመጣ ቀኑን አብረን ውለን አብረን ስንለያይ የቀረሽ መሰለኝ ዐይንሽን የማላይ ዐይንሽን የማላይ ሲጫወቱ ማማር ሲለብሱ መድመቅ ውብ እንደሷ ቆንጆ አይቼም አላውቅ አንቺ አለሽኝ ብዬ ጠልቼ ሁሉን እንደምን ከርታታ ብቸኛ ልሁን ብቸኛ ልሁን የኔ ቆንጆ የኔ ሸጋ ቁጭ ብለሽ ንሺ እናውጋ የኔ ቆንጆ የኔ ነሽ ወይ ልምጣ ልከተልሽ ዎይ ካጠገቤ ሆና ትጫወት ትሳቅ ከጥርሶቿ መሀል አለ ሚናፈቅ አልሰማ አልኩኝ አንጂ ልቤ የሚነግረኝን አሁን መቼ አጣሁት ለኔ የሚሆነኝን ለኔ እሚሆነኝን ካጠገቤ ሆና ትጫወት ትሳቅ ከጥርሶቿ መሀል አለ ሚናፈቅ አልሰማ አልኩኝ አንጂ ልቤ የሚነግረኝን አሁን መቼ አጣሁት ለኔ የሚሆነኝን ለኔ እሚሆነኝን ለኔ እሚሆነኝን ለኔ እሚሆነኝን

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 0