المدة الزمنية 1:29:4

የሰው ነገር ሙሉ ፊልም - Wede Sewnet Full Ethiopian Movie 2022

بواسطة Addis Movies
557 727 مشاهدة
0
4.4 K
تم نشره في 2021/12/08

New Amharic Movie 2022 - የሰው ነገር ሙሉ ፊልም - Yesew Neger Full Ethiopian Movie 2022 - Yesew Neger Ethiopian Comedy full Amharic Movie this week 2022. #AddisMovies #AmharicMovie #YesewNeger Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Addis Movies

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 175
  • @
    @addismoviesethiopiaمنذ 2 سنوات ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    4
  • @
    @sifenshume7726منذ 3 سنوات አስተማሪ ፊልም አሌክስ እና ሚሊ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን በርቱ 7
  • @
    @debishgrimay683منذ 2 سنوات Betemi tsbuk filim etiopean nic jobe berothers . 2
  • @
    @user-if7pf4xj2uمنذ 3 سنوات ጩቢትዬ እኳን ደና መጣክ የሳቄ ምጭ ሰሞኑን ጠፍተሀል አድም የሚለቀቀዉ ፊልም ላይ አላየዉክም አተ ካለህበት በቃ ልየዉ የጩቢቲ አድናቂ አክባሪ ወዳጅ ነኝ 9
  • @
    @feyselkedir3314منذ 2 سنوات ለአሌክስ
    ከወደድኳቸው አማርኛ ፊልሞች መድቤዋለው፡፡ ደሞ ደሞ መሪ ተዋናዩ(ለአሌክስ) እደዛ ከመገማጨጭ አለም ወጥቶ እንደዚህ አይነት እንከን አልባ ፊልም መስራቱ አስገርሞኛል፡፡ አሪቲስቶቻችን ገጸ ባህሪያቸው ልክ እንደ ፐሮፌሽን ሞያ አንድ አይነት መሆኑ ያሰለቻል፡፡ እዚህ ላይ ያለው ትወና ግን ሙሉ ገጸባሂሪውን (የአሌክስ) ቀይሮ ማየቴ ብቻ ሳይሆን በበቂ ሁኔታ መወጣቱ ደሞ አስተደስተኛል፡፡ ሌሎችም አርቲስቶች ካንተ ብዙ ቢማሩ ደስ ይለኛል፡፡ ጥሩ ነገር ስላሳየከኝም ደስ ብሎኛል፡፡ ....وسعت
    1
  • @
    @user-nc8zf1dp1yمنذ 3 سنوات ምርጥ ፊልም ነው መታመን ለራስ ነው ከደቂቃ ስሜት ፍቅር ይበልጣል 6
  • @
    @nebiyuayele7753منذ 2 سنوات 1negari mamari chiyehalo resuming mindenew bibali hilihunanu ednideti basitabaki enidemichali Tnx for teaching us 1
  • @
    @astertube5406منذ 3 سنوات አሌክሶ እና ጩቤቴ ያሉበት ሃሬፍ ነው ሁላችን ለሄልናችን ስንል ታማኝ እንሁን 6
  • @
    @aynalemgadeshaمنذ 3 سنوات Betam dess yemil film new wedachuhalew.
  • @
    @genettasfiye8904منذ 3 سنوات በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤
    አይ ጩቢቲ ተመቺኝ አቦ ይመቼ የሴት ጭኔ ውስጥ ነኝ አላለማ
    5
  • @
    @user-xr4us9ww1dمنذ 3 سنوات እምርም አይሰው እፍፍፍፍ ስቶቻችንነን በደዚህ አይነት ጉዳይ የተጎዳነው በምንወዳቸው ሰውች 4
  • @
    @gogogogo742منذ 2 سنوات ጩባው አሌክስ ስወዳቹ አሌክስ ተመስገን ለውጥማ አለ እየወፈርክ ነው 1
  • @
    @tube9865منذ 3 سنوات አረ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን በዚህ በብርድ እሰራሚክ ላይ በራብ አለቁ አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው ድረሱልን እያሉ አገር እንደሌለው ሰው ሰርተን እንለወጣለን ብለው አብዛኸኛው የገበሬ ልጆች ናቸው አገራቸውን ጥለው ተሰደው እንድህ አይነት መከራ ሲገጥማቸው እንደት ዝም ይባላል ተው ግን ተው ግን ወገኖቻችን በእስር ቤት አለቁ ድረሱላቸው ....وسعت 3
  • @
    @user-qc1kh1jt1wمنذ 3 سنوات ሲጀመር ገና መጨረሻ ው የሚታወቅ ፊልም ኧረ ደራሲዎች አንዳይነት ፊልም ተደጋገመ ስሙን እየቀያየራችሁ እዲሲ ድርሰት ትላላችሁ ተዉ የተመልካችም ጡር አለው ጩቢቲ ገና ዛሬ ደበርኩኝ ከመጠጥ ፣ከዝሙት የፀዳ ለመፃፍ ሞክሩ ደራሲያን 1
  • @
    @idressyoutube990منذ 3 سنوات የአረብ ሀገር ሴት ጉድሺን ነይ ሹፊ ለአርቲስቶች መተወኛ ሁናችሗል ።።።። 3
  • @
    @user-hs7hw4km6zمنذ 3 سنوات ጩባዬና አሌክስ ካሉበት የደላ ነው የሚሆነው ፊልሙ እስኪ ልሹፈው♥️ 1
  • @
    @helentube4131منذ 3 سنوات Sewen mamen kebiro new alechi kebero
    Betam asitemari filem new enameseginalen betlyi lewnetegna afikariwochi
  • @
    @user-qf2bo7ph3pمنذ 3 سنوات አለኬስና ጩቢቲ ያሉበት ምንም ባያምርም አላልፍም ምክኒያቱም የሳቄ ምጭ ናቸው በተርፈ እንሹፈው የመዳም ቅመሞች የት ናቹህ 10
  • @
    @joniabrham8600منذ 2 سنوات l am from Eritra wyne sew nger tewwwww
  • @
    @user-bi7cm2fe4zمنذ 3 سنوات ይሁን ብለን የተከልነው ቃጋ ጎንበስ ጎንበስ አለ እኛኑ ልዋጋ የሚለእ አባባል ትዝ አለኝአንዳንድ በምይወታችን ውስጥ መቆየት የለለባቸውን ሰዎንን አቆይተን በሱ ሰው እንጎዳለን ፈጣሪ ለየዋሆች ድጋፍ ይሁንልቸው 1
  • @
    @user-bv3eh4tj4iمنذ 3 سنوات የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!!!
    መታመን ከምስዋትነት ይበልጣል!!!
    ጓደኛህን እንደ ራስህ ውደድ!!!
    የጓደኛህን በፍፁም አትመኝ!!!
    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን እንዲህ ትውልዱን የሚያስተምር አሪፉ ፊልም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ❤❤❤ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን ....وسعت
    7
  • @
    @zedyoutube4490منذ 2 سنوات እራሴን የት ባገኘው ጥሩ ነው?
    የት አገኘኸው :
    እሴት ጭን ውስጥ ።ጩቤው በሳቅ ገደልከኝ
    3
  • @
    @aynalem3830منذ 2 سنوات Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
  • @
    @rahel2573منذ 2 سنوات Tikikilegna kitat new yehilina kitat yibelital des yilal mirt film new
  • @
    @user-rm5vi7tr7nمنذ 3 سنوات ከስው ስትጣላ ከዛ ትርቃለህ ከራስ ጋር ሲሆን ወዴት ትሽሻለህ 2
  • @
    @alganeshyegorawo4683منذ 2 سنوات DES YEMEL ASSTEMARI FILM NEWO INAMESEGINALEN YALAYACHU IYUT
  • @
    @mihratuheloro9407منذ 3 سنوات Ye axintuna cubiti baxam yemachugnal fatah yelno
  • @
    @heniheni7495منذ 3 سنوات ሲጀመር ጓደኝ ሚባል ነገር አብሶ በፍቅረኝ በትዳር ዉስጥ ተሳስታቹ እንዳታስገቡ ሁሉ ነገር በደጅ ጨርሱ።በቃ የስራ ባልደረባ የልብ ጓደኝ ምናምን አይሰራም 4
  • @
    @merihanalove9287منذ 2 سنوات Sew gn menayinete feture new edate lesu mlkame yehoneltene sew misete yimegale sasetela be gata
  • @
    @yananaalamo9645منذ 3 سنوات እሴቶች ግን ለምንድን ነው ለሴሰኛ ወንድ ተሎ እጂ የምሰጡት ኧረ !!! 1
  • @
    @ChoraHahuFeedelمنذ 2 سنوات እንዳው፤ ይኸ አለመታመን፤ ስልጣኔ መሰለን ይሆን??? ኢጭ! አስቀያሜ ባህል።
  • @
    @mogesgabriel6419العام الماضي ጓደኛው ሳይነካት ቢያገባትስ ኖሮ ? ስለዚህ ጓደኛው ባለውለታው ነው ።
  • @
    @ethiobesttv8490منذ 3 سنوات I am not happy with the idea why do you give him sense of writer and I sow him reading books why those book did not change him so what is the important id="hidden4" class="buttons"> of reading story and writing a book plz if don’t finished it don’t touched it anyways arife film new ....وسعت 1
  • @
    @tarekegn4315منذ 2 سنوات Chuba mn aynet balage sera seraki.begeta
  • @
    @fitihzegeye5418منذ 3 سنوات ምንም ሊገባኝ አልቻለም።።። እንዴት እንዲህ ልትሆን ቻለች???ጩባውስ እሺ የሷስ??? ለማንኛውም ቢያስጠላም ለጎመዡት ሰው ሁሉ ማመን ተገቢ አለመሆኑን ድጋሚ እንድናስብ ያደርጋል።።። ይሁና።።።። 4
  • @
    @user-jg1uo2mq4xمنذ 2 سنوات አይይ ኮመቶች አስተማሪ ነው አላችሁ የፍርቅ ፊልም ነው ኮሜድ ፊልም ነው ለዩት እስኪ በርግጥ ጥሩ ነገር አለው ግን አብዛሀኛው የይድረስ ይድረስ የተሰራ ፊልም ነው አሁን አሁን የሚታዩ ፊልሞች ባብዛሀኛው ከሀገር በሃላዊ እዘት የወጡ ናቸው ከየት እያመጡት እደሁ አላውቅም ወዳው ድርስ ወዳው ፍርስ ብየዋለሁ ፊልሙን
  • @
    @user-fc8vw7vn5yمنذ 3 سنوات ምንም አይል መጀመሪያውን አይቶ መጨረሻውን መገመት ቀላል ነው እንደገመትኩት ነው ያለቀው ውይይ እንደው ይሄን ጥፍራቸውን ምን ማድረግ ይቻላል ሲዘጋ 10
  • @
    @user-on6gz5qx6mمنذ 3 سنوات ማጎረው እጁን ነከሰውሚሊወን ❤❤ አሌክሶ ስታሳዝን የኔ ቀጫጫ❤ ❤
    ለምድነው ግን ሴቶች የሚሆናቸውን ትተው የማይሆናቸውን የሚወዱት ይገርማልኮ
    1
  • @
    @yonasgede7258منذ 3 سنوات Can you tell your chubeti to see his Dr. For his mouse. So agly.
  • @
    @meseretgoshu821منذ 2 سنوات አኪሊሉ ለመጀመራ ጊዜ ኮስታሪ ህነክ ስትሰሪ ለመጀመሪ ኪዜ አየውክ
  • @
    @meazatefra6336منذ 3 سنوات በጣም ጥሩ ፊልም ነው ግን ድራማ ስትሰሩ ስእለ አድህኖን መስቀልን ሰቅላችሁ ለመሳሳም ባትሞክሩ ጥሩ ነው ክብር እንስጠው 28
  • @
    @and_alegn5272منذ 2 سنوات ኧረ ተዉ የፊልሙን ርእስ አስተካክሉት። በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የተለያየ ነውኮ። እግረመንገዳችሁንም የኔን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ
  • @
    @creativesoundsglobalrecord586منذ 3 سنوات >ብዙዎቹን አፍ ያስከፈተችው 12ኛ ክፍል ተማሪዋ አሰደናቂ ሽለላ በ አይዞሽ ሀገሬ ሙዚቃ 1
  • @
    @geremewdesta4973منذ 2 سنوات ከፊልሙ ይልቅ ልጅቷ ፎንቃ ለቃብኛለች እንደው የፊልም አክተር ባትሆኝ ጥሩ ነበር 6
  • @
    @zakiyusuf5392منذ 3 سنوات Aaay metenyat xeru aydelm. qelxef maler yawetal.
  • @
    @constallation888منذ 2 سنوات የማያት አንዲት ትንሽ ነገር ልጠቁም ከጠቀማችሁ ብዬ ነው።እሱም ምንድነው አንድ መፅሐፍ ለመፃፍ ሲነሳሳ የተከረከማት ፀጉር መፅሐፉን እንከ ሚጨርስ አላደገችም። ይህም ፊልሙ ወደ እውነታ እንዳያደላ እንቅፋት ይፈጥራል።
  • @
    @aemromenghisteab8248منذ 2 سنوات ኤዲተሩ ለመጪው ግዜ ማስተካካል ያልበትን ልጠቁም
    1. @ 1፥14፥18 እጃን ለመታጠብ መጸዳጃ ቤት ስትሄድ ፡የእጅ ተሌፉኑን እዛዉ ጠረጴዛ ላይ ረስታዉ ሄዳ እያለች ፥ እንዴት ዘላለም ከኪሱዋ ሲሰርቅ ያሳየን ፥ ታጥባ ስትመለስን እንካን እዛዉ ባስቀመጠችዉ ቦታ ነዉ ያለው
    2. ተሌፎን ጠፍትዋት በሌላ cell phone ስትደዉል ፥ የ ዘላለም ደስታ ወሰን ኣልነበረዉም ፥ እንዴታ ድምጹዋን ሳይሰማ ፥ ፈነደቀ ( ይህ ለደራሲዉ ይሁን) ፥ በተረፈ ለሃይማኖቱ ክብር ሲባል ፥ እንደዛ ሴቶቹን ሲያምግጥ ፥ ግድግዳ ላይ ያለዉን የ ምስል ቢወርድ ፥ ደስ ይላል
    .
    ...وسعت
  • @
    @evolkcuf9968منذ 3 سنوات የወንድምህ ወይ ጛደኛህ ሚስት መመኝት መንጠቕ የኢትዮጵያ ባህል ነው ኣይደል 3
  • @
    @user-qc1kh1jt1wمنذ 3 سنوات በቃ ጓደኛ መስሎ መልከስከሱን መስተማሩን ተያይዛችሁታል ኧረ ተው ጩባይ ይህን ካራክተር ካንተ አልጠብቀ ነበር ለብር ተብሎ ኤጭ
  • @
    @DallolTubeEthiopiaمنذ 3 سنوات https://youtu.be/8-WfAQ9zawU አዲስ አማርኛ ፊልም