المدة الزمنية 18:18

በፖሊስ ተይዤ ታስሬ ነበር የማወራው ውሸት ነው ወይስ እውነት | Am I telling you the Truth or I am lying

بواسطة Qin Liboch
63 633 مشاهدة
0
3.3 K
تم نشره في 2021/04/20

I am going to tell you two similar stories. But one is True and the other one is completely false. Can you identify which one is true and which one is false? It is a game on! “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money. ****************************************************** (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም! ****************************************************** Buy a product here and help Muday Charity Association ****************************************************** https://teespring.com/Qin-leb-tube?utm_medium=email&utm_campaign=seller_campaign_launch_2&utm_source=Seller_mktauto_us#pid=2&cid=2122&sid=front ******************************************************************** ========FOLLOW US======= Telegram:- https://t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cTLuF_nkg Youtube:- /channel/UCsQ3w1a-2Da9iqJeNVotQSg Facebook:- https://www.facebook.com/QinLebochTVandRadio/ Website: http://www.bogastube.net/ Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 416
  • @
    @aboneshtube7584منذ 3 سنوات እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን ፀጋዬ የኔ ደርባባ ስወዳችሁ 24
  • @
    @hiruttsegaye8933منذ 3 سنوات I like this type of game, one that can teach our population to judge with the facts at hand.
    Please do more and let us learn.
    Thank you . Ber_tash.
  • @
    @user-wp5il6gc9hمنذ 3 سنوات ሁለቱም እውነት ነው ፀግዬ ስወድሽ ስታወሪ አትተገቢም ፍፄ አፈስካት እኮ ይችን ማር ❤️❤️❤️❤️ 2
  • @
    @derartutola2579منذ 3 سنوات እውነት ነው የዱባዩ ትክክል ይመስላል።የት/ቤቱ እውነት ቢመስልም ብዙ አይዋጥም
  • @
    @mekdesbrehane8777منذ 3 سنوات Yene konjo Atitegebi weyim ergoye biye sim awetawlish
  • @
    @nikotesfa9229منذ 3 سنوات The way you differentiate lie from the truth is your knowledge about the subject matter. Also, your basic instinct will tell you.
  • @
    @user-du7uh4zc1iمنذ 3 سنوات እኔ እማምነው የመጀመሪያውን ነው
    ለምን ከተባለ ዱባይ ላይ የኛ ሀበሾች ሀረቃናቸዉን ነው እሚሂዱት እና በልብሱ ሳዬሆን እሱ ካች የሆነ ነገር ፈለጉ ነው ፀጋየ
    8
  • @
    @bersabehhaile5582منذ 3 سنوات We don't have to judge based on what u say ፀጊዬ! u know the truth!❤
  • @
    @user-ug3yb9vl2uمنذ 3 سنوات ባርችየ ስወድሽ እነባቢ
    ደህና ናቸው? ሠላም ለሐገራችን በየእምነታችን እንፀልይ ወገኖቼ
    6
  • @
    @samrawitmesfin6912منذ 3 سنوات Tsegiye my dear ene anchin kemewdede yetenesa yhun mn balakm mtaweriw hula ewnet nw mineslegn yewasheshin aymeslegnm
  • @
    @binimekditeshome1261منذ 3 سنوات ፀጋ አብረን ተምረናል የድሮ ትዝታችን አስታወሰኝ ደስ የሚል ጊዜ ነበር በተለይ ደግሞ ሱዚ ራሱ በጣም ጐበዝ ነበርሽ
  • @
    @foziyaomer4930منذ 3 سنوات Ye Dubayu Wishet yimeslegnal Setoch indefelegu Raqutachewin iyehedu aydel?
  • @
    @user-sk9uj2rx6dمنذ 3 سنوات የኔ ጣፋጭ ቱቦ ውስጥ ገብተሽ ነበር እንኳን ተረፍሽልን በዛው ቱቦ ውስጥ እየሄዳችሁ ወደ ኬኒያ አልጠፋቹም 7
  • @
    @SaraSara-kc8ltمنذ 3 سنوات ባርችዬ ስወድሽ እኮ እኳን ደናመጣቹ ደሞ ፀጉርሽ አድጎነው ብቅያልሽ ሚስጥሩን ቢትነግሪን 1
  • @
    @seadibintbaba3378منذ 3 سنوات ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ሰምቸዋለሁ
    እውነታው መጀመሪያ ያወራችው
    ውሸቱ ሁለተኛ ያወራችው ምክኒያቱም ዱባይ የነፃነት ሀገር ናት ምን ለበሽ ተብሎ አይጠየቅም ሳኡድ ቢሆን አትቀሳቀሽም ያለ ኒቃብ ሾርጣ አይለቅሽም
    የምትሉ ላይክ እውነታውን አሳውቁን ባይሆን ፍፄና ፀጋ
    5
  • @
    @user-bx2dd3qs2eمنذ 3 سنوات የትምርህት ቤቱ ተምታታብኝ የዱባዩ አሰውነት ነው እላለሁ እኔ ባርች መልካም ሰው 1
  • @
    @asfawefyya156منذ 3 سنوات የትምህርት ቤቱ ትክክል ሊሆን ይችላል
    የዱባዮ ግን ለማጣፈጫ ሊሆን ይችላል።
  • @
    @gdtd4302منذ 3 سنوات እውነት ያረብ ሀገርን ባህል አላማዎቅሽ እኛ ስንት ነገር እያስለፍን ነው በስዴት አለም እስኪ ተውኝማችሂ አለም ጎደሎ
  • @
    @evanathomastubeeve658منذ 3 سنوات Irigatashin siwedew fitse arif mist new yalew
  • @
    @makamohamed3279قبل 4 أشهر እኔ ሀሠት ሚመሥለኝ የ8ኛ ክፍል ተማሪ እያለሽ የነበረው ነው ምክኒያቱም የእድሜ ክልልሽ ከ18 አመት በታች ይሆናል ብየ ሥለማሥብ
  • @
    @eskdarekebrt9690منذ 3 سنوات ሁለቱም ታሪክ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ሁለቱም ውሸት ነው
  • @
    @tokkummaanhumna9908منذ 3 سنوات ፍፁም አክትንግ ለመረግ ውቀት ኣይስፈልግም ውበት ብቻ ነው ምያስፈልገው እንደ እትዮጵያ 2
  • @
    @m.22s15منذ 3 سنوات oh my God.so cute.konjo mist nat yaleh Fitsum 8
  • @
    @militeteklemariam6504منذ 3 سنوات በነገራችን ላይ ሳይሽ በጣም ደሳላኝ ይህንን ማስቀደም ነበረብኝ ምክንያቱም ሆስፒታል ስትወልጂ የክርስትናዉ ሁሉ እከታተልሽ ነበር በጣምም እወድሻለሁ በጣም እዛውንት የወጣቶች ደርባባ ስለሆንሽ
    I wish you all the best to you your r beautiful family as well and be safe
  • @
    @hirutwedajo8944منذ 3 سنوات like
    Comments እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ቆንጆ ባርቾዬ ❤️
  • @
    @kidist1705منذ 3 سنوات ወሬውን ገና አልሰማውትም ግን ለፀጉርሽ ፅድት ላለው ገፅታሽ የለሜካብ ፋ ለው ላይክ አደርጋለው 13
  • @
    @sonaethiopia2071منذ 3 سنوات የኔ ባርችዬ ሁለቱም እውነት ይመስለኛል ምክንያቱም ያ የልጅነት ሚያጋጥምነው የዱባዬም ሊሆ ይችላል ግን ዱባይ ስለምኖር ብዙም ችግር የለባቸውም ምክንያቱም የነፃ ሀገር ስለሆነች ትንሽ እሱን እጠራጠራለው
  • @
    @user-zo4gd8fx9eمنذ 3 سنوات የሁለተኛው እውነት ይመስለኛል ምክንያቱም የትምህርት ቤቱን ታሪክ ስታወሪ ግራ እየተጋባሽ ነበር እኔንም ግራ ነው ያጋባኝ እንደ እኔ የዱባዩ ይመስለኛል 3
  • @
    @user-nj1dz9bf9oمنذ 3 سنوات ባርችየ የኔ መልካም ስወድሽ እውነቱ የትምርት ቤቱ ታሪክ ነው አደኛው የዱባዩ ታሪክ ግን ሰውየው በምን አይኑ እዳየሽ አላቅምጂ ማንም እራቁቱን ነው እሚህደው የነፃነት አገር ነች
  • @
    @ke3018منذ 3 سنوات የኔ ቆንጅ እውነት ለመናገር ማስመን ትችይለሽ ግን 2ሀሰት ነው።
  • @
    @rozaroza118منذ 3 سنوات ባርችዬ ውይ ይሄ እውነት አንደስኛው ሁለተኛው ለማለት ይከብዳል ዱባይም ኢትዮጵያም እውነት ይመስለኛል ውዴ 2
  • @
    @slmeneshdesalegn5155منذ 3 سنوات Ftumye betam yeteregagach mist newu yalech ede wedmm ede balm ede gidegnam bedeb tkebekebat bewunet huletachum abro yanurochu
  • @
    @yasminsofya2297منذ 3 سنوات ሁለቱም እውነት ነው ባይ ነኝ የዱባዩ ምንም ጥርጥር የለውም የፍፄ ባርች
  • @
    @salamethiopia3438منذ 3 سنوات የዱባይው ነው እውነተ ሚከናቱም ዱባይ የፈልገሺነ
    መለበስ ይቻላል
    1
  • @
    @ahlutube8472منذ 3 سنوات ዌል የመዳም ቅመሞች ኑኑኑ ያለናንተ አይደምቅም ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው 1
  • @
    @sofiahh8252منذ 3 سنوات ሰላም ፍፄ እና ባሪችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን ሁለቱም መልካም ትምህርት ነው ግን የትምህርት ቤቱ ልጆች ናችሁ አይታወቅም የዱባይ ያልሽው ልክነሽ እናሱ ቋንቋ ካልቻልሽ ጭራሽ መጨዎቻ ነበር የሚያደግሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ልጁ መጣና አስጣለሽ እንጂ እስርቤት ባያስሩሽም ገንዘብ ያስከፋሉሽ ነበር እንኳንም በሰላም ተጠናቀቀ ሁለቱም 1
  • @
    @bettyhabesha5959منذ 3 سنوات እኔ በሁለቱም መልስ ለመስጠት ሳይሆን ፍፄ አንተና ባለቤትህን ልጆቻችሁን እግዚያብሄር ይባርካችሁ በጣም አመሰግናለሁ ምስጋናዬም በፕሮግራማችሁ መጨረሻ ላይ የምትሏትን ነገር በጣም ትልቅ ትምህርት ሆኖኝ በጣም የምወዳት ጓደኛዬን እንደምወዳት እና መልካም ሰው እንደሆነች ነግሬያት ሳላውቅ ያስቀየምኳት ካለም ይቅርታ አድርጊልኝ ብያት በጣም ደንግጣ ምን ሆነሽ ነው አመመሽ ብላኝ አላመመኝም ግን የሚመጣው አይታወቅም ብዬ ነው አልኳት በጣም ደስ አላት እኔም እንደዛው በወራት ልዩነት እኔ ኢትዮጵያ ደርሼ ልመጣ በድንገት ተነሳሁ እናም መገናኘት አልቻልንም በስልክ ተሰናብቻት እሷም ልጆቼን እየመጣች እንደምታይልኝ ነግራኝ ሂድኩኝ በወሩ እኔ ልመለስ ኤርፖርት ውስጥ እቃዬን ይዤ እየገባሁ ቴክስት ገባልኝ የምወዳት ጓደኛዬ ከነልጇ በአንድ ቀን በካርቦን ሞኖክሳይድ ጭስ እንደሞቱ የሚገልፅ ነበር በጣም ያማል ግን አንድ ነገር ሳስብ እፅናናለሁ እሱም ፍቅሬን ነግሬያት ይቅርታ ጠይቄያት ደስ ብሏት መሆኑ ነው ለሱ ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች ባንተ ነው ፍፄ እግዚያብሄር ያክብርልኝ መልካም ሁሉ ለናንተ እወዳችኋለሁ ....وسعت