المدة الزمنية 5:39

Nhatty Man - ናቲ ማን-የመጀመርያዬ 'Yemejemeriyaye' Official MV

بواسطة Nhatty Man
13 315 828 مشاهدة
0
39.7 K
تم نشره في 2018/06/16

www.nhattyman.com https://www.instagram.com/nhatty_man https://www.facebook.com/realNhatyman ለተከበራቹ ወዳጆቼ በቅርቡ ከወጣው እና ከወደዳችሁት ከሁለተኛ አልበሜ ላይ በወንድሜ ዮኒ ውቤ ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ ተቀናብሮ በእህቴ መቅደላዊት ውብ አስተያየቶች ታርሞ ለእናንተ ደርሶ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውን "የመጀመርያዬ" የተሰኘውን ሙዚቃችንን ከሰራነው ከአራት ዓመታት በኻላ በድጋሜ ተገናኝተን በወንድማችን ምስጌ የካሜራ እና የምስል ቅንብር ክህሎት አስውበን አንደሚከተለው በቪድዮ አቅርበነዋል ተዝናኑበት። በእዚኅ ስራ ላይ በቪድዮ ሞዴልነት አብራን ከተሳተፈችው ከሄለን አየለ ጀምሮ የአፍሮ ግሩቭ ባንድ አባላት (ቸሬ ፣ ምናሴ ፣ NINJA ) ድራመር ቢኬ ፣ እንዲሁም ቃል እና እየሩስን ጨምሮ ብዙ ወዳጆቻችን የሚገርም ቀና ትብብራቸውን አሳይተውናል እና እጅግ እናመሰግናለን። Taken from the second studio album "man" vol 2, "Yemegemeriyaye" is about the feeling you get when you fall in love deeply for the first time. Produced, mixed and mastered by Yonni Wube at Wub Records. Video filmed and edited by Misgana Birhane at 4things Production. This video is generously supported by the Victorian Government through Creative Victoria.

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 2065